Voïcė ⓜⓤⓢⓘⓒ🔉
2021-12-24 18:38:01
👉ነገን ያየ ማንም የለም ነገ ሁሌም አዲስ ነው 👈 እንደፈራችሁት ሳይሆን እንዳሰባችሁት ፈጣሪ ያድርግላችሁ፤ የፈለጋችሁትን ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ፤ ከፈራችሁት ይጠብቃችሁ፤ የምትናፍቁን ህይወት ይስጣችሁ። #brook ፀሀይ ለሚጠብቁዋት ቀርታ አታቅም contact me @itsmebiruk & in the discussion group
* Report this group X

