Arba minch christian students high school fellowship
2024-10-18 15:48:37
♥ የግሩፑ_ዎና_ራእይ ♥ 1 ,የእግዚአብሔርን ቃል መማማር 2,Membersዎችን ወደ ትክክለኛው የመፀሐፍ ቅዱስ አረዳድ ወይም አስተሳሰብ ላይ ማድረስ 3,መንፈሳዊ ጥያቄዎችንም ሆነ እርእሶች በማንሳት መወያየት 4,ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ የተከለከሉ ህጎች 1,የግል ወሬዎች እና አለማዊ ይዘት ያላቸው ማንኛውም አይነት ወሬዎች በፍጹም የተከለከለ ነው። 2 ,ማንኛውም አይነት ፕሮሞት የተከለከለ ነው።
* Report this group X

